የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰርከስ ማህበር ጥምረት

Ethiopian National Circus Association Consortium

 ማህበሩ ለትርፍ ያልተቋቋመ ሲሆን የክልል ሰርከስ ማህበራትን በመስራችነት በመያዝ ፣የሰርከስ ድርጅት ባለቤቶችን፣ዳይሬከተሮችን፣ የፌስቲቫል አዘጋጆችን፣ አርቲስቶቸንና ተመሳሳይ አላማና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶችና ግለሰቦችን በተባባሪነትና በክብር አባልነት ያካተተ ጥምረት ነው፡፡ 

Our Members

Circus Associations

Tigray Region Circus Consortium, Amhara Region Circus Association, Oromia Region Circus Association, South Ethiopia Circus Association, Benishangul Circus, Addis Ababa Circus Association, and Dire Dawa Circus.

Circus Schools

We have forty five member circus schools in Ethiopia and counting. 

Artists

About 6,200-member circus artists , 172 circus coaches, directors and related professionals.

.

About Us

The Ethiopian National Circus Association Consortium (ENCAC) is the official national circus in Ethiopia. It is a non-profit organization established with the aim to unite Ethiopia’s circuses in order to promote and preserve circus arts and culture as part of Ethiopia’s cultural heritage.

 

ተልኮ/Mission.

በሀገራችን የሰርከሶችን አንድነት በመፍጠር የሰርከስ ጥበብን በኢትዮጵያ እንዲስፋፋና እንዲያድግ በማድረግ ጥበቡ የሀገራችን የባህል ኢንዱስትሪ ምሰሶ እንዲሆን ማስቻል::

ራዕይ/Vision.

በ2022 ዓ.ም አንድ ብሄራዊ የሰርከስ ማሳያ ማእከል በመገንባት፣ የባለሙያ ደረጃ እርከን አንዲኖረው በማድረግ ብሄራዊና አለማቀፋዊ የሰርከስ ፌስቲቫሎችን በማዘጋጀት፣ ሰርከስን ፣ባህሉ ያደረገ ጤናማ አመለካከትና ክህሎት ያለዉ ሁለተናዊ ስብዕናዉ የተሟላ በዓለም አቀፍ ደረጃ ምስጉን፣ተወዳዳሪና ዉጤታማ የሆኑ የሰርከሰ አርቲስቶችን ቁጥር በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚ የሰርከስ ተቋም ሆኖ ማየት::

We are working with

Agency for Civic Society
Ministry of Culture and Tourism
Ethiopian Government
UNESCO

Work With US

We are the official national circus in Ethiopia

The Consortium is a non-profit organization established with the aim to unite Ethiopia’s circuses in order to promote and preserve circus arts and culture as part of Ethiopia’s cultural heritage. The consortium is certified by the Federal Democratic Republic of Ethiopia Agency for Civil Society Organization which is a national body established to oversee civil society organizations and their activities in the country. The consortium is also accredited by the Ethiopian Ministry of Tourism and Culture as one of the cultural sectors of the country.

Have a Project in mind?

We are working with most circus schools in Ethiopia, with the Ethiopian Ministry of Culture and Tourism, relevant local and international organizations interested in the Ethiopian Circus art. If you have a project on mind which could be related to professional development, children, circus festivals or any other idea that may support the circus sector in Ethiopia, do not hesitate to contact us.

አዲስ ጥምረቱን ለመቀላቀል ለሚፈልጉ አባላት መመዘኛ መስፈርት

  1. የማህበሩን ህግንና ደንብ የሚያከብር፣
  2. በአገራችን ክልሎች ውስጥ ኖሮ በስሩ ህጋዊ የሆኑ ሰርከሶችን የያዘ/ከተማ አስተዳዳር ከሆነ ብቻውንም ቢሆን ይወከላል
  3. በክልል ደረጃ ህጋዊ የክልል ሰርተፍኬት የሚያቀርብ/ከክልሉ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
  4. በማህበራት አደረጃጀት መሰረት የማህበሩን የስራና የሂሳብ ሪፖርት በወቅቱ ማቅረብ የሚችል
  5. በአባላት ጠቅላላ ጉባኤ በየጊዜው ስምምነት የሚደረግባቸውን ክፍያዎችና መዋጮዎች መክፈል የሚችል፣
  6. የማህበሩን የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም በጠቅላላ ጉባኤው በየጊዜው የሚወጡ የስነምግባር ደንቦችን በማህበራቸው ተግባራዊ የሚያደርግ፣

Subscribe